ዘዳግም 24:7 NASV

7 አንድ ሰው ከእስራኤላውያን ወንድሞቹ አንዱን ፈንግሎ በመውሰድ ባሪያ ሲያደርገው ወይም ሲሸጠው ቢገኝ፣ ፈንጋዩ ይሙት። ክፉውን ከመካከልህ አስወግድ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 24:7