ዘዳግም 24:8 NASV

8 የለምጽ ደዌን በተመለከተ ሌዋውያን ካህናት የሚሰጡህን መመሪያ በትክክል ለመፈጸም ጥንቃቄ አድርግ። እኔ ለእነርሱ የሰጠሁትን ትእዛዝ በጥንቃቄ ተከተል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 24:8