ዘዳግም 25:1 NASV

1 በሰዎች መካከል ጠብ ቢነሣና ወደ ፍርድ አደባባይ ቢሄዱ፣ ዳኞች ተበዳይን ነጻ፣ በዳይን ግን ጥፋተኛ በማድረግ የፍርድ ውሳኔ ይስጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 25:1