ዘዳግም 25:2 NASV

2 በደለኛው ሰው መገረፍ የሚገባው ሆኖ ከተገኘ፣ ዳኛው መሬት ላይ ያጋድመው፤ ለጥፋቱ ተመጣጣኝ የሆነ ግርፋት እርሱ ባለበት ይገረፍ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 25:2