ዘዳግም 25:18 NASV

18 ደክመህና ዝለህ በነበርህበት ጊዜ፣ በጒዞ ላይ አግኝተውህ፣ ከኋላ ያዘግሙ የነበሩትን ሁሉ ገደሉ፤ እግዚአብሔርንም (ኤሎሂም) አልፈሩም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 25:18