ዘዳግም 26:15 NASV

15 ከቅዱስ ማደሪያህ ከሰማይ ተመልከት፤ ሕዝብህን እስራኤልንና ለአባቶቻችን በመሓላ ቃል በገባኸው መሠረት፣ ለእኛ የሰጠኸንን ይህችን ማርና ወተት የምታፈሰውን ምድር ባርክ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 26:15