16 አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ይህን ሥርዐትና ሕግ ትጠብቅ ዘንድ ዛሬ ያዝሃል፤ አንተም በፍጹም ልብህ፣ በፍጹምም ነፍስህ ትፈጽመው ዘንድ ተጠንቀቅ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 26:16