ዘዳግም 28:13 NASV

13 እግዚአብሔርም (ያህዌ) ራስ እንጂ ጅራት አያደርግህም። ዛሬ የምሰጥህን የአምላክህንየእግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ትእዛዝ በጥንቃቄ ብትጠብቅ መቼውንም ቢሆን እላይ እንጂ ፈጽሞ እታች አትሆንም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 28:13