ዘዳግም 28:57 NASV

57 ከማሕፀኗ የወጣውን እንግዴ ልጇንና የምትወልዳቸውን ሕፃናት ትጠየፋለች፤ ይህን የምታደርገውም በመከራው ወቅት ጠላቶችህ ከተሞችህን ከበው በሚያስጨንቁህ ጊዜ፣ እነርሱን ደብቃ ለመብላት ስትል ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 28:57