ዘዳግም 29:21 NASV

21 በዚህ የሕግ መጽሐፍ በተጻፈው የኪዳኑ ርግማን መሠረት፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) እርሱን ከእስራኤል ነገዶች ሁሉ ለጥፋት ይለየዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 29:21