ዘዳግም 29:22 NASV

22 የሚቀጥለው ትውልድ ከእናንተ በኋላ የሚተኩት ልጆቻችሁና ከሩቅ አገር የሚመጡ እንግዶች በምድሪቱ የደረሰውን ታላቅ መቅሠፍትና እግዚአብሔር (ያህዌ) ያመጣባቸውን በሽታዎች ያያሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 29:22