ዘዳግም 29:25 NASV

25 መልሱም፣ “የአባቶቻቸው አምላክ (ኤሎሂም) ከግብፅ ምድር ባወጣቸው ጊዜ፣ ከእነርሱ ጋር የገባውን ኪዳን ሕዝቡ ስለ ተዉ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 29:25