ዘዳግም 32:51 NASV

51 ይህ የሚሆንበት ምክንያት ሁለታችሁም በጺን ምድረ በዳ፣ በቃዴስ በመሪባ ውሃ አጠገብ በእኔ ላይ መታመናችሁን በእስራኤላውያን ፊት ስላጐደላችሁና ቅድስናዬንም በእስራኤላውያን መካከል ስላላከበራችሁ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 32:51