6 አንተ ተላላና ጥበብ የጐደለህ ሕዝብ፣ ለእግዚአብሔር (ለያህዌ) የምትመልስለት በዚህ መንገድ ነውን?አባትህ ፈጣሪህ፣የሠራህና ያበጀህ እርሱ አይደለምን?
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 32
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 32:6