ዘዳግም 33:13 NASV

13 ስለ ዮሴፍ ደግሞ እንዲህ አለው፦“እግዚአብሔር (ያህዌ) ምድሩን ይባርክ፤ድንቅ የሆነውን ጠል ከላይ ከሰማይ በማውረድ፣ከታች የተንጣለለውን ጥልቅ ውሃ በመስጠት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 33:13