ዘዳግም 33:12 NASV

12 ስለ ብንያም እንዲህ አለ፦“የእግዚአብሔር (ያህዌ) ወዳጅ የሆነ በእርሱ ተጠብቆ በሰላም ይረፍ፤ቀኑን ሙሉ ይጋርደዋልና፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚወደውም ሰው በትከሻዎቹ መካከል ያርፋል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 33:12