9 ስለ አባቱና ስለ እናቱ ሲናገርም፣‘ስለ እነርሱ ግድ የለኝም’ አለ።ወንድሞቹን አልለያቸውም፤ልጆቹንም አላወቃቸውም።ለቃልህ ማን ጥንቃቄ አደረገ፤ኪዳንህንም ጠበቀ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 33
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 33:9