ዘዳግም 5:21 NASV

21 “የባልንጀራህን ሚስት አትመኝ። በባልንጀራህ ቤትም ሆነ በመሬቱ፣ በወንድ ሆነ በሴት አገልጋዩ፣ በበሬውም ሆነ በአህያው ወይም የእርሱ በሆነው ነገር ላይ ዐይንህን አትጣል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 5:21