ዘዳግም 5:22 NASV

22 እግዚአብሔር (ያህዌ) በተራራው ላይ በእሳቱ፣ በደመናውና በድቅድቁ ጨለማ ውስጥ ለማኅበራችሁ ሁሉ በከፍተኛ ድምፅ የተናገራችሁ ትእዛዛቱ እነዚህ ናቸው፤ የጨመረውም ሌላ የለም፤ ትእዛዛቱንም በሁለት የድንጋይ ጽላቶች ላይ ጽፎ ሰጠኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 5:22