ዘዳግም 5:24 NASV

24 እንዲህም አላችሁ፤ “አምላካችን እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ክብሩንና ግርማውን አሳይቶናል፤ ከእሳቱም ውስጥ ድምፁን ሰምተናል። እግዚአብሔር አነጋግሮትም እንኳ፣ ሰው በሕይወት ሊኖር እንደሚችል በዛሬው ቀን አይተናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 5:24