ዘዳግም 7:12

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12እነዚህን ሕግጋት ብታዳምጥና በጥንቃቄ ብትጠብቃቸው፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ለአባቶችህ እንደ ማለላቸው ከአንተ ጋር የገባውን የፍቅር ኪዳኑን ይጠብቃል።

ዘዳግም 7:12 — NASV