ዘዳግም 7:13 NASV

13 ይወድሃል፤ ይባርክሃል፤ ያበዛሃልም። ለአንተ ለመስጠት ለአባቶችህ በማለላቸው ምድር የማሕፀንህን ፍሬ፣ የምድርህን ሰብል፣ እህልህን፣ አዲሱን ወይንና ዘይት፤ የከብት መንጋህን ጥጆች፣ የበግና የፍየል መንጋህን ግልገሎች ይባርካል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 7:13