ዘዳግም 7:23

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ግን እስኪጠፉ ድረስ ከባድ ትርምስ ፈጥሮባቸው በእጅህ አሳልፎ ይሰጥሃል።

ዘዳግም 7:23 — NASV