ዘዳግም 7:22 NASV

22 አምላክህእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) እነዚህን ሕዝቦች ጥቂት በጥቂት ከፊትህ ያስወጣቸዋል፤ የዱር አራዊቱ ቊጥር በአካባቢህ እንዳይበራከት ሁሉንም በአንድ ጊዜ ማጥፋት አይፈቀድልህም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 7:22