ዘዳግም 7:9 NASV

9 ስለዚህም አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) አምላክ (ኤሎሂም) መሆኑን ዕወቅ፤ እርሱ ለሚወዱትና ትእዛዞቹን ለሚጠብቁት የፍቅሩን ኪዳን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ ታማኝ አምላክ (ኤሎሂም) ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 7:9