ዘዳግም 7:8 NASV

8 ነገር ግን እናንተን በብርቱ እጅ ያወጣችሁ፣ ከባርነት ምድርና ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን መዳፍ የተቤዣችሁ፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) እናንተን ስለወደዳችሁና ለአባቶቻችሁ የማለላቸውን መሐላ ስለ ጠበቀ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 7:8