ዘዳግም 8:10 NASV

10 በልተህ በምትጠግብበት ጊዜ እንዲህ ያለች መልካም ምድር ስለ ሰጠህ አምላክህን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ባርከው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 8:10