ዘዳግም 8:9 NASV

9 ምንም ነገር የማይታጣባት፣ የዳቦም ዕጦት የሌለባት፣ ዐለቶች ብረት የሆኑባት፣ ከኰረብቶቿም መዳብ ቈፍረህ ልታወጣ የምትችልባት ምድር ናት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 8:9