ዘዳግም 8:20

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20እግዚአብሔር (ያህዌ) ከፊታችሁ ያሉትን አሕዛብ እንዳጠፋቸው ሁሉ፣ ለአምላካችሁ ለአግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ባለመታዘዛችሁ እናንተም ትጠፋላችሁ።

ዘዳግም 8:20 — NASV