ዘዳግም 9:1 NASV

1 እስራኤል ሆይ፣ ስማ፤ ሰማይ ጠቀስ ቅጥር ያላቸው ታላላቅ ከተሞች ያሏቸውን፣ ከአንተ ይልቅ ታላቅና ብርቱ የሆኑትን አሕዛብ አስለቅቀህ ለመግባት ዮርዳኖስን አሁን ትሻገራለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 9:1