ዘዳግም 9:8 NASV

8 በኮሬብ እግዚአብሔርን (ያህዌ) ለቊጣ አነሣሣችሁት፤ እርሱም እናንተን ሊያጠፋችሁ እጅግ ተቈጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 9:8