11 እግዚአብሔር (ኤሎሂም)፣ “ምድር ዕፀዋትንም፣ እንደየወገናቸው ዘር የሚሰጡ ተክሎችንና በምድር ላይ ዘር ያዘሉ ፍሬ የሚያፈሩ ዛፎችን እንደየወገናቸው ታብቅል” አለ፤ እንዳለውም ሆነ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 1:11