ዘፍጥረት 1:26 NASV

26 እግዚአብሔር (ኤሎሂም)፣ “ሰውን በመልካችን፣ በአምሳላችን እንሥራ፤ በባሕር ዓሦች፣ በሰማይ ወፎች፣ በከብቶች፣ በምድር ሁሉ ላይ፣ እንዲሁም በምድር በሚሳቡ ፍጡራን ሁሉ ላይ ሥልጣን ይኑራቸው” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 1:26