ዘፍጥረት 1:5 NASV

5 እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ብርሃኑን “ቀን”፣ ጨለማውን “ሌሊት” ብሎ ጠራው። መሸ፤ ነጋም፤ የመጀመሪያ ቀን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 1:5