ዘፍጥረት 10:19 NASV

19 የከነዓን ወሰን ከሲዶና አንሥቶ በጌራራ በኩል እስከ ጋዛ ይደርሳል፤ ከዚያም በሰዶም በኩል ገሞራን፣ አዳማንና ሰቦይን ይዞ እስከ ላሣ ይዘልቃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 10:19