ዘፍጥረት 10:25 NASV

25 ለዔቦርም ሁለት ወንዶች ልጆች ተወለዱለት፤አንደኛው ልጅ በዘመኑ ምድር ተከፍላ ስለ ነበር ፍሌቅ ተባለ፤ ወንድሙም ዮቅጣን ተባለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 10:25