ዘፍጥረት 11:3 NASV

3 እነርሱም እርስ በርሳቸው፣ “ኑ፤ ጡብ እንሥራ፤ እስኪበቃውም በእሳት እንተኵሰው” ተባባሉ። በድንጋይ ፈንታ ጡብ፣ ለማያያዣም ቅጥራን ተጠቀሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 11:3