ዘፍጥረት 11:9 NASV

9 እግዚአብሔር (ያህዌ) በዚያ የመላውን ዓለም ቋንቋ ስለ ደበላለቀ የከተማዪቱ ስም ባቤል ተባለ። ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሰዎቹን በምድር ሁሉ በተናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 11:9