ዘፍጥረት 14:10 NASV

10 በሲዲም ሸለቆ ብዙ የቅጥራን ጒድጓዶች ስለ ነበሩ የሰዶምና የገሞራ ነገሥታት ሲሸሹ ከሰዎቻቸው አንዳንዶቹ በነዚህ ጒድጓዶች ውስጥ ወደቁ፤ የቀሩትም ወደ ተራሮች ሸሹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 14:10