ዘፍጥረት 14:13 NASV

13 ከዚህም ያመለጠ አንድ ሰው መጥቶ ለዕብራዊው ለአብራም ይህን ነገረ፤ አብራም በዚያ ጊዜ ይኖር የነበረው በአሞራዊው መምሬ ታላላቅ ዛፎች አጠገብ ነበር። መምሬ፣ ወንድሞቹ አስኮና አውናን የአብራም የኪዳን አጋሮቹ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 14:13