ዘፍጥረት 14:5 NASV

5 በዐሥራ አራተኛው ዓመት ኮሎዶጎምርና ከርሱ ጋር የተባበሩት ነገሥታት ወጡ፤ ራፋይምን በአስጣሮት ቃርናይም፣ ዙዚምን በሃም፣ ኑሚምን በሴዊ ቂርያታይም፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 14:5