ዘፍጥረት 15:10 NASV

10 አብራምም እነዚህን ሁሉ አቀረበለት፤ ቈርጦም ሁለት ቦታ ከከፈላቸው በኋላ፣ እያንዳንዱን ክፍል በሌላው ወገን ትይዩ አስቀመጠ፤ ዋኖሷንና ርግቧን ግን ለሁለት አልከፈላቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 15:10