ዘፍጥረት 15:18 NASV

18 በዚያ ዕለት እግዚአብሔር (ያህዌ) ለአብራም እንዲህ ሲል ኪዳን ገባለት፤ “ከግብፅ ወንዝ ጀምሮ እስከ ታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ያለውን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 15:18