ዘፍጥረት 16:2 NASV

2 አብራምንም፣ “እግዚአብሔር (ያህዌ) ልጅ እንዳልወልድ አድርጎኛል። ምናልባት በእርሷ በኩል ልጆች አገኝ እንደሆን ሄደህ ከአገልጋዬ ጋር ተኛ” አለችው።አብራምም ሦራ ባለችው ተስማማ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 16:2