ዘፍጥረት 17:1 NASV

1 አብራም ዕድሜው 99 ዓመት በሆነ ጊዜ፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ተገልጦለት እንዲህ አለው፤ “እኔ ኤልሻዳይ” ነኝ፤ በፊቴ ተመላለስ፤ ነቀፋም አይኑርብህ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 17:1