28 ለመሆኑ ከአምሳው ጻድቃን አምስት ቢጐድሉ በአምስቱ ሰዎች ምክንያት መላ ከተማዋን ታጠፋለህን?”እርሱም፣ “አርባ አምስት ጻድቃን ባገኝ አላጠፋትም” አለ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 18:28