ዘፍጥረት 18:30 NASV

30 ደግሞም አብርሃም፣ “ጌታዬ (አዶናይ) አይቈጣ፤ እባክህ ልናገር፤ ሠላሳ ጻድቃን ብቻ ቢገኙስ?”እርሱም፣ “ሠላሳ ባገኝ አላጠፋትም” ብሎ መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 18:30