ዘፍጥረት 19:16 NASV

16 ሎጥ ሲያመነታም፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ስለ ራራላቸው ሰዎቹ የእርሱን፣ የሚስቱንና የሁለት ሴቶች ልጆቹን እጅ ይዘው ከከተማዪቱ በደኅና አወጧቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 19:16