ዘፍጥረት 19:2 NASV

2 እርሱም፣ “ጌቶቼ፤ እባካችሁ ወደ እኔ ወደ ባሪያችሁ ቤት ጎራ በሉ፤ ከዚያም እግራችሁን ታጠቡ፤ አድራችሁም ጧት በማለዳ ጒዞአችሁን ትቀጥላላችሁ” አላቸው።እነርሱም፣ “አይሆንም፤ እዚሁ አደባባይ ላይ እናድራለን” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 19:2