ዘፍጥረት 19:8 NASV

8 እነሆ፤ ወንድ የማያውቁ ሁለት ሴቶች ልጆች አሉኝ። እነርሱን ላውጣላችሁና የፈለጋችሁትን አድርጉባቸው። በእነዚህ ሰዎች ላይ ግን አንዳች ነገር አታድርጉባቸው፤ እኔን ብለው ወደ ቤቴ ገብተዋልና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 19:8